ከዓድዋ እስከ ቀይ ባሕር በህልውናዋ የማትደራደረው ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ሐምሌ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የራሷን መብት ከማስጠበቅ አልፋ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ያለመገዛትና የአሸናፊነት ማሳያ የነጻነት ተምሳሌት የሆነች ምድረ ቀደምት ሀገር ናት ሉዓላዊነቷን በመዳፈር የሚመጡትን አሳፍራ የመመለስ ደማቅ ታሪክ ያላትበዓድዋ ወራሪ ጠላት ላይ ድል በመጎናጸፍ የራሷን ሉዓላዊነት ከማስከበር አልፋ ለሌሎች በቅኝ ግዛት ስር ለወደቁ ሀገራት የነጻነትና የአሸናፊነት ተምሳሌት መሆኗን ዓለም የመሰከረላትየዓድዋ 8230 The post ከዓድዋ እስከ ቀይ ባሕር 8211 በህልውናዋ የማትደራደረው ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗