እጥረት ገጠመው‼
እጥረት ገጠመው‼ የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) በቀጣዮቹ ስድስት ወራት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፉን አጠናክሮ ለማስቀጠል 182 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ። ድርጅቱ ባወጣው አዲስ ሪፖርት እንዳመለከተው፣ በከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ምክንያት እስከ መጪው ነሐሴ ወር ድረስ ለእያንዳንዱ ተረጂ የሚሰጠውን መደበኛ የምግብ እርዳታ መጠን በ60 በመቶ ለመቀነስ ተገዷል። ለችግሩ መባባስ ደግሞ ግጭት፣ መፈናቀል፣ የኢኮኖሚ ጫና እና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተያያዙ ተጽዕኖዎች ምክንያቶች መሆናቸውን ጠቁሟል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…
Read the full story at wasulife ↗