የጦርነት ዝግጅቱ ተጧጡፏል‼
የጦርነት ዝግጅቱ ተጧጡፏል‼ በትግራይ ድንበር የወታደራዊ እንቅስቃሴ ስጋትና የድሮን መከላከያ ቪዲዮ መነጋገሪያ ሆኑ በመንግሥትና በሕወኃት መካከል በትግራይ ድንበርና በራያ አቅጣጫ የሚደረጉ የሠራዊት፣ የከባድ መሣሪያዎችና የድሮን እንቅስቃሴዎች አካባቢውን ወደ ሌላ ዙር ግጭት ሊመልሱት ይችላሉ የሚል ስጋት ፈጥረዋል። በተያያዘም፣ የሕወኃት ታጣቂዎች ከድሮን ጥቃት ለማምለጥ ከደንና ቅጠል ጋር በመመሳሰል የሚያደርጉትን ወታደራዊ ስልጠና የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗