" ጽናት ፤ ታሪካዊ መጽሐፍ ብቻ ሳይኾን ውርስ ነው" ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-25 11:00:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ጽናት ፤ ታሪካዊ መጽሐፍ ብቻ ሳይኾን ውርስ ነው" ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ታሪካዊ የለውጥ ጉዞ ላይ ትኩረቱን ያደረገ "ጽናት" የተሰኘ የመጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። መጽሐፉ የጎንደር ዩንቨርሲቲን ከ1947 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም ያለውን ተካሪካዊ የለውጥ ጉዞ የሚያትት ነው። "ጽናት" መጽሐፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) የተጻፈ ሲኾን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው በጎንደር ከተማ እየተመረቀ የሚገኘው። ለጸሐፊው የበኩር ልጅ መኾኑ የተነገረለት መጽሐፉ በ386 ገጾች ተቀንብቦ ነው ለአንባብያን የቀረበው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ጥሪ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]