"ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለላቀ የቴክኖሎጂ ጉዞ ልትተጉ ይገባል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
"ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለላቀ የቴክኖሎጂ ጉዞ ልትተጉ ይገባል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ6 ወራት በሠለጠኑ የመጀመሪያዎቹ የኤአይ ስታርትአፕ ሠልጣኞች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሀገራዊ ራዕይ እና ጥረት ፍሬዎችን ማየት ተጀምሯል ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘርፉ የሰጠዉ ልዩ ትኩረት እና ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ባስቀመጠዉ ግልጽ አቅጣጫ ይህ ማዕከል ዕውን እንዲሆን አበርክቶው የጎላ ነው ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዘርፉን ለማሳደግ ለሰጡት አመራርም ምስጋና አቅርበዋል። ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለኤአይ ስታርታፕ ማዕከል የቴክኒክ ሥልጠና፣ የምርት ልማት ክህሎት እንዲሁም የገበያ ስትራቴጂ…
Read the full story at amharamassmedia ↗