በቢሾፍቱ የኢትዮ ቴሌኮም የመሰረተ ልማት አውታር ላይ ዘረፋ የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-25 11:29:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቢሾፍቱ የኢትዮ ቴሌኮም የመሰረተ ልማት አውታር ላይ ዘረፋ የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ‼️ በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ውስጥ በኢትዮ ቴሌኮም የመሰረተ ልማት አውታር ላይ ዘረፋ የፈጸሙ ሁለት ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወስኗል።የከተማው አቃቤ ሕግ ጽሕፈት ቤት የኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎች ምርመራ ሂደት እንዳስታወቀው፣ ተከሳሾች ሃሮን ዮሴፍ እና ተገኔ ተሾመ የኢትዮ ቴሌኮም ንብረት የሆኑ የሲሲቲቪ ኬብል ሽቦዎችን ዘርፈው ሊሰወሩ ሲሉ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ወንጀሉ የተፈጸመው በቢሾፍቱ ከተማ ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ኤረር ወረዳ «ጎልደን ሆቴል» ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ላይ መሆኑ ተገልጿል።ፖሊስ የምርመራ መዝገቡን አጠናቆ ለአቃቤ ሕግ የላከ ሲሆን፣ አቃቤ ሕግም የኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]