#የምርመራዘገባ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ውስጥ ተፈፀመ የተባለ የሙስና ተግባርን ተከትሎ ሰራተኞች ከስራ ታገዱ

MESERETMEDIAneutral2026-07-25 12:03:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የምርመራዘገባ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ውስጥ ተፈፀመ የተባለ የሙስና ተግባርን ተከትሎ ሰራተኞች ከስራ ታገዱ ገበያ ላይ ከ75 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸው ስታንዶች በ7.5 ሚልዮን ብር መገዛታቸውን ተከትሎ ምርመራ መጀመሩን ሚድያችን አረጋግጧል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/832

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]