አረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው ወሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ ሐምሌ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም ከማስቻሉ ባለፈ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ የክልሉ የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በማጃንግ ዞን በመንገሺ ወረዳ ተካሂዷል ርዕሰ መስተዳድሯ በዚህ ወቅት እንዳሉት የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ስራዎችን በማጠናከር 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው 8211 ወሮ አለሚቱ ኡሞድ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗