የወደዳትን ሴት ለማግባት ሲል ከቀድሞ ትዳሯ ያፈራቻቸዉን ሁለት ህጻናት የገደለዉ ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት
የወደዳትን ሴት ለማግባት ሲል ከቀድሞ ትዳሯ ያፈራቻቸዉን ሁለት ህጻናት የገደለዉ ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት 👉የሟቾቹ ህጻናት እናት ለአእምሮ ጤና እክል ተዳርጋለች በምስራቅ ቦረና ዞን ወላቡ ወረዳ ኦዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት የ62 ዓመቱ ሶፍያን አደም ሁለት ጊዜ ትዳር መስርተዉ የልጆች አባት መሆኑን የዞኑ ፖሊስ ዋና መምርያ የኮሙኒኬሽ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር በቃሉ በለጠ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ግለሰቡ ሌላ ትዳር ለመመስረት አስቦና ተዘጋጅቶ ለግዜው ስሟ እንዳይጠቀስ የተፈለገና ከዚሕ ቀደም ከነበራት የቀድሞ ትዳሯ ሁለት ወንድ ልጆች ካላት ሴት ጋር ይተዋወቃል። በሚገባ ከተቀራረቡ በኃላ ለትዳር እንደሚፈልጋት ገልጾ መግባባት ደረጃ ላይ ይደርሳል፡፡ ወደ ትዳር ለማምራት ባለው ሒደት ውስጥ በሶፍያን በኩል የቀረበው ቅድመ ጥያቄ ትዳር አብሮ ሊመሰርት ካሰባት ሴት የቀድሞ…
Read the full story at zena24now ↗