#Update
#Update በሕንድ ኒው ዴልሂ በወጣቶች የሚመራውና ራሱን “የበረሮ ጃንታ ፓርቲ” (Cockroach Janta Party) እያለ የሚጠራው የወጣቶች ንቅናቄ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ በፈተና ስርቆትና በሙስና ሳቢያ እንዲለቁ በአደባባይ ሲጠይቁ ቆይተዋል። ይህንን ለሳምንታት የቆየ የወጣቶች ውትወታ ተከትሎ ሚኒስትሩ ዳራሜንድራ ፕሮድሃን የመልቀቂያ ደብዳቤያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ልከዋል። የሀገሪቱ መንግሥት ከፈተና ማጭበር ጋር በተያያዘ ጉዳዩ በፌደራል የወንጀል ምርመራ ኤጀንሲ እንዲመረመር ሲወስን፣ ተመሳሳይ ችግር እንዳይደገም ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የ ህክምና መግቢያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በዲጂታል እንዲሰጥ ውሳኔ አስተላልፏል። በህንድ የሕክምና መግቢያ ፈተና ለመፈተን ከ2 ሚሊዮን በላይ እጩ ተማሪዎች ይቀመጣሉ። በሀገሪቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች ለተወሰኑ የዩኒቨርሲቲ ቦታዎች እና…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗