ለጋዛው ጥሪ ኢትዮጵያ እያጤነች ነው ተባለ‼

WASULIFEneutral2026-07-25 12:48:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ለጋዛው ጥሪ ኢትዮጵያ እያጤነች ነው ተባለ‼ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ ቁጥር 2803 መሰረት፣ በአሜሪካ አሰናዳጅነት በጋዛ ለሚሰማራው ዓለም አቀፍ የሰላም ማረጋጋት ሃይል (ISF) ኢትዮጵያ ጥሪ ቀርቦላት እንደነበር ይታወሳል። በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላት ኢትዮጵያ የቀረበላትን ጥሪ በጥልቀት እያጠናችው ይገኛል ተብሏል። እስከ አሁን እንደ ኡጋንዳ፣ ቬትናም፣ ሞሮኮ እና ኢንዶኔዥያ ያሉ ሀገራት ተሳትፎአቸውን ያረጋገጡ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ሰራዊትም በዚህ ዓለም አቀፍ ተልዕኮ ላይ በመሳተፍ የላቀ የሰላም ማስከበር ሚናውን እንደሚወጣ ይጠበቃል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]