በትግራይ ከተሞች የሰዎች እንቅስቃሴ መቀነሱ ተነገረ‼
በትግራይ ከተሞች የሰዎች እንቅስቃሴ መቀነሱ ተነገረ‼ በትግራይ ክልል አዲስ ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል በሚል ስጋት በመቀሌ እና በሌሎች ከተሞች የህዝብ እና የንግድ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ሁኔታ መቀዝቀዙ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር መፍረስ እና የወታደራዊ ዝግጅት መበራከት ስጋት የፈጠረባቸው ነዋሪዎች ምሽት ላይ በፍጥነት ወደ ቤታቸው እንደሚገቡ እና የንግድ ተቋማትም በጊዜ እንደሚዘጉ በዶቼቬለ ዘገባ ተመልክቷል። በተጨማሪም የትግራይ ወጣቶች በግዳጅ እና በፍላጎት ወደ ወታደራዊ ዝግጅት መሳባቸው እንዲሁም በርካቶች ክልሉን እየለቁ ወደ መካከለኛው የሀገሪቱ ክፍል መፍለሳቸው ለከተሞቹ ጭርት ማለትና ለእንቅስቃሴ መቀዝቀዝ ዋና ምክንያት መሆኑ ተጠቅሷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗