አርሰናል ቪኒስየስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድን ከለቀቀ ማስፈረም የሚችልባቸዉን አማራጮች እየፈለገ መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
አርሰናል ቪኒስየስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድን ከለቀቀ ማስፈረም የሚችልባቸዉን አማራጮች እየፈለገ መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ተጨዋቹ ከሪያል ማድሪድ ጋር ይቆያል ብሎ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም የመልቀቅ እድል ሊኖረዉ እንደሚችል በተደጋጋሚ ተዘግቧል። የተጨዋቹ ፈላጊ ከሆኑ ክለቦች ዉስጥ ታድያ አርሰናል ይገኛል። ቪኒ ዉሉን ካላራዘመ ማድሪድ ተጨዋቹን በነጻ ላለማጣት ሲል ሊሸጠዉ የሚገደድ ይመስላል። አርሰናል ተጨዋቹን አሁኑኑ እፈልጋለሁ ካለ ደግሞ የዉል ማፍረሻዉን 1 ቢሊዮን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗