ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-07-25 13:54:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሐምሌ 19 በደማቅ ሁኔታ የሚከበረውን የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓልን ተከትሎ፣ ወደ ቅዱስ ገብርኤል (ሱሙዳ አደባባይ) የሚወስዱ ዋና ዋና መንገዶች እንደሚዘጉ የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። - ከሳውዝ ስታር (መስቀል አደባባይ)፣ - ከሰሜናዊ ሲዳማ ዞን አስተዳደር፣ - ከትሩፋ በሎጊታ፣ - ከጤና ቢሮ (ማር ሲል)፣ - ከክብሩ ሆስፒታል፣ - ከፒያሳ ዳሽን ባንክ፣ - ከታቦር 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ወደ ገብርኤል (ሱሙዳ አደባባይ) የሚያቀኑ መስመሮች በሙሉ ይዘጋሉ። Via-tikvah

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]