"ተሳታፊዎች የምክክር ተሳትፏቸው በመከባበር እና በመደማመጥ ላይ የተመሠረተ ነው" ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-25 14:22:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ተሳታፊዎች የምክክር ተሳትፏቸው በመከባበር እና በመደማመጥ ላይ የተመሠረተ ነው" ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምክክር ጉባኤው ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤው መክፈቻ ከተደረገ በኋላ ከሐምሌ 9/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም ድረስ የምክክር ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል። መጀመሪያዎቹ ላይ ተሳታፊዎች በእያንዳንዱ ቡድን ኾነው ስለምክክሩ ሂደት፣ ስለሥነ ዘዴዎቹ፣ ስለ ሥብሠባ ሥነ ሥርዓት እና የመሳሰሉትን ካብላሉ በኋላ በቀጣዮቹ ቀናት ተከፋፍለው በሚገባ በመተዋወቅ በየተሰጧቸው አጀንዳዎች ላይ የመተዋወቅ እና የመግባባት ሂደት አድርገዋል ብለዋል። በሂደቱ ክርክር አሳልፈዋል ያሉት ዋና ኮሚሽነሩ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]