የሐራምቤ ዩኒቨርስቲ ሠላሌ ካምፓስ በተለያዩ የትምርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 680 ተማሪዎች አስመረቀ
የሐራምቤ ዩኒቨርስቲ ሠላሌ ካምፓስ በተለያዩ የትምርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 680 ተማሪዎች አስመረቀ በኢትዮጵያ ከተቋቋሙ ከፍተኛ የግል ተቋማት መካከል ግንባር ቀደሙ ከሆኑት አንዱ ሀራምቤ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው።በ2018 ዓም ዩኒቨርስቲው በተለያዩ ካምፖሶች ከአራት ሺሕ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን በፍቼ ካምፓስ፣ 565 በመጀመርያ ዲግሪ፣115 በተለያዩ የቴክኒክና ጤና ሞያ ያስመረቀ ሲሆን ከዚያ ውስጥ 263 ወንድ ፣ 302 ሴት ተማሪዎችን ማስመረቁ የሐራምቤ ዩኒቨርስቲ ሰላሌ ካምፖስ ዲን አቶ ታምራት መኮንን ገልፀዋል ዩኒቨርስቲው በሰላሌው ካምፓስ ያስመረቃቸው የሞያ ዘርፎች መካከል በማኔጅመት ፣ በአካውንቲግ፣ በፋርማሲና የጤና ሙያ ያሰለጠነ መሆኑን የገለፅኡት ዲኑ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመነጋገርም በኢክሣይዝ ቀረጥ ያሰለጠናቸው ከሐያ በላይ ተማሪዎችም በዚያው የስራ እድል…
Read the full story at zena24now ↗