የአካባቢ ጥበቃ ዋና የመንግሥት ትኩረት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-25 14:51:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአካባቢ ጥበቃ ዋና የመንግሥት ትኩረት ነው። የአካባቢ ጥበቃ ተግባራት ከሀገራዊ ፕሮጀክቶች ጋር ተጣጥመው እየተሠሩ መኾናቸውን የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ዶ.ር) የአካባቢ ንጽሕናን የሚጠብቅ እና ቆሻሻን የሚጸየፍ ትውልድ መፍጠር ትውልድን ማዳን ነው ብለዋል። የአካባቢ ብክለትን የሚያስከትሉ ችግሮችን ለመፍታት ባለፉት ዓመታት የሕግ ማሻሻያዎች ተደርገው ተፈጻሚ መኾናቸውን የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሯ ባለፉት አራት ዓመታት ከአራት አዋጆች በላይ ተሻሽለው ሥራ ላይ መዋላቸውን አንስተዋል። ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ፤ በኮሪደር ልማት እና በአካባቢ ጥበቃ በሠራችው ተግባር የኮፕ 32 ጉባኤ አዘጋጅ ኾና እንድትመረጥ አስችሏታል ነው ያሉት። እንደ ሀገር የብክለት መጠንን ይበልጥ ለመቀነስ የላስቲክ ከረጢቶች…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]