የኤ.አይ ስታርታፕ ኢንኩቤሽን ሰልጣኞች ተመረቁ

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-25 15:31:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤ.አይ ስታርታፕ ኢንኩቤሽን ሰልጣኞች ተመረቁ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የኤ.አይ ስታርታፕ ማዕከል ባለፉት ስድስት ወራት በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ስታርታፖች አስመረቀ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፤ ዕለቱ የመደመር መንግሥት ራዕይና የኢትዮጵያ የመፈጸም አቅም በተግባር የታየበት መሆኑን ተናግረዋል። አቶ ተመስገን ለምርቃቱ ክብር የበቁትን ስታርታፖች እንኳን ደስ ያላችሁ በማለት፣ በፈጠራ ሥራዎቻቸው ሁሉ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ስታርታፖቹ ከሐሳብ ደረጃ ተነስተው ወደ ምርት እስከ ተሸጋገሩበት ጊዜ ድረስ ልዩ ክትትልና ድጋፍ ሲደረግላቸው መቆየቱን…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]