«በቀይ ባህር ላይ የባህር በር ያላቸው ብቻ ይመከሩበት ከተባለ፣ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይም ውሳኔ መስጠት የሚችሉት ውኃ የሚያመነጩት ሀገራት ብቻ ናቸው» — ቲቦር ናጊ
«በቀይ ባህር ላይ የባህር በር ያላቸው ብቻ ይመከሩበት ከተባለ፣ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይም ውሳኔ መስጠት የሚችሉት ውኃ የሚያመነጩት ሀገራት ብቻ ናቸው» — ቲቦር ናጊ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊ፣ ግብፅና ኤርትራ «በቀይ ባህር ጉዳይ ላይ የመወሰን መብት ያላቸው የወደብ/የባህር በር ያላቸው ሀገራት (Littoral states) ብቻ ናቸው» ማለታቸውን ተከትሎ ጠንከር ያለ አስተያየት ሰጥተዋል። ዲፕሎማቱ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የግብፅ ሚዲያ ዘገባ ሊንክን አያይዘው ባሰፈሩት መልዕክት፡ «በግብፅና ኤርትራ ሞገት መሠረት በቀይ ባህር ላይ የመናገር መብት ያላቸው የባህር ዳርቻ ያላቸው ሀገራት ብቻ ከሆኑ፣ በሎጂክ ደረጃ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይም የመወሰን መብት ሊኖራቸው የሚገባው ውኃውን የሚያመነጩና ወደ ወንዙ…
Read the full story at wasulife ↗