የደቡብ ወሎ ገዳም ጥቃትን በተመለከተ ፓትርያርኩ መግለጫ አወጡ፤ ተጠያቂዎች ለፍትሕ እንዲቀርቡ ጠየቁ።

ADDIS_NEWSneutral2026-07-25 19:10:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

የደቡብ ወሎ ገዳም ጥቃትን በተመለከተ ፓትርያርኩ መግለጫ አወጡ፤ ተጠያቂዎች ለፍትሕ እንዲቀርቡ ጠየቁ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በቦረና ወረዳ በግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም ላይ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በተፈጸመው ጥቃት ላይ መግለጫ አውጥተዋል። በመግለጫቸው፣ በጥቃቱ የመናንያን መነኮሳይያት ሕይወት በግፍ መጥፋቱን፣ በርካቶች መቁሰላቸውን እና በገዳሙና በንዋየ ቅድሳቱ ላይ ውድመት መድረሱን ከሀገረ ስብከቱ መግለጫ በከፍተኛ ሐዘን መስማታቸውን ገልጸዋል። በተመሳሳይም፣ በዚሁ ዕለት በሀድያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የአምልኮ ሥፍራ በኃይል መፍረሱና በምእመናን ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]