የገጠመን የህልውና አደጋ ነው:- ደብረፂዮን‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-25 19:10:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

የገጠመን የህልውና አደጋ ነው:- ደብረፂዮን‼️ በፌዴራል መንግሥቱ የተቋቋመውን ጊዚያዊ አስተዳደር አፍርሶ ስልጣን የያዘው የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት ዶክተር ደብረፂዮን ምክር ቤቱን ሰብስበው አወያይተዋል። በዚህም "የፌደራል መንግስቱ የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ዝግጅቶችን በማጠናቀቅ የትግራይ ህዝብን ዳግም ለመውረር እየሰራ ይገኛል ብሏል። የትግራይ ህዝብ አሁን ከተደቀነበት የህልውና አደጋ ለመታደግና ያሉትን መሰረታዊ እና ወሳኝ የህዝብ ጥያቄዎች በመመለስ የትግራይ ህዝብ ህልውናን ለማረጋገጥ ለነገ የማይባል ስራ መሆኑን ተገንዝበን እነዚህን የህዝብ ጥያቄዎች ለመመለስ መንግስት በቁርጠኝነት ለመስራት እቅድ መያዙንም ዶ/ር ደብረፂዮን ተናግረዋል ፡፡ አሁን ላይ ያጋጠመንን የህልውና አደጋ በመመከት ራስን በራስ የማስተዳደር መብት በማረጋገጥ በኢኮኖሚ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]