ኢትዮጵያ፣ በዓለም ባንክ የካርበን ልቀት ቅነሳ ፕሮግራም ሥር ከልቀት የቀነሠችውን ካርበን ለሽያጭ በማቅረብ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች።
ኢትዮጵያ፣ በዓለም ባንክ የካርበን ልቀት ቅነሳ ፕሮግራም ሥር ከልቀት የቀነሠችውን ካርበን ለሽያጭ በማቅረብ የመጀመሪያዋ አገር ኾነች። ዓለም ባንክ፣ ኢትዮጵያ "የተረጋገጠ" 14 ነጥብ 9 ሚሊዮን ቶን የካርበን ልቀት መቀነሷን አስታውቋል። ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በባንኩ ድጋፍ በሚተገበረው የደን መመናመንን በመግታትና የአካባቢ ጥበቃን በማጠናከር የካርበን ልቀትን የመቀነስ ፕሮግራም የመጀመሪያ ዙር ግምገማ መቀነስ የቻለችው የካርበን ልቀት መጠን፣ ከአገሪቱ ለመግዛት ከታሠበው ካርበን የበለጠ መኾኑን ባንኩ ጠቅሷል። የባንኩ ማረጋገጫ፣ አገሪቱ ከዓለማቀፍ የካርበን ገበያ ተጨማሪ ገንዘብ እንድታሰባስብ እድል ይፈጥርላታል ተብሏል። ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ እስከ 40 ሚሊዮን ዶላር የሚያስገኝ የካርበን ግዥ ስምምነት ከሦስት ዓመት በፊት የተፈራረሙ ሲኾን፣ የስምምነቱ ግብ በኦሮሚያ ክልል…
Read the full story at addis_reporter ↗