የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጠንካራና የተረጋጋ ሀገረ መንግሥት ለመፍጠር በሚያግዝ መልኩ የተሳካ ስምሪት ተደርጓል አለ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጠንካራና የተረጋጋ ሀገረ መንግሥት ለመፍጠር በሚያግዝ መልኩ የተሳካ ስምሪት ተደርጓል አለ፡፡ በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ዓለም አቀፋዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን በጥልቀት በመገንዘብና ስጋቶችን አስቀድሞ በመተንተን ወደ ተግባር መገባቱን የጠቆመው አገልግሎቱ ÷ በተለይ የ7ኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ደኅንነት ማዕከል በማድረግ የተዘጋጀውን የበጀት ዓመቱን ቁልፍ ግብ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በማሳከት የጸና ሀገረ-መንግሥት የመገንባት ሂደቱ ላይ ጉልህ ሚና መጫወት መቻሉን ጠቁሟል፡፡ ለሀገራችን ብሔራዊ ጥቅሞች መከበርና ማደግ እንዲሁም ለዜጎች ደኅንነት ስጋት በሆኑ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ወቅታዊ መረጃዎችን በተለያዩ መንገዶች በመሰብሰብ፣ በማደራጀትና በመተንተን ለውሳኔ ሰጪ አካላትና ለኦፕሬሽናል ግዳጆች ማዋል መቻሉ በመግለጫው…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗