መረጃ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-26 08:32:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

መረጃ‼️ የፌደራል ሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን፣ ሁሉም የሲቪል ሠርቪስ መስሪያ ቤቶች የሠራተኞቻቸውን ማስረጃዎች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲያረጋግጡ አሳሰበ። ኮሚሽኑ፣ "የተሳሳቱ" የመንግሥት ሠራተኞች መረጃዎች መንግሥት አስተማማኝ የሠራተኛ መረጃ እንዳይኖረውና ለትክክለኛ ሠራተኞች ብቻ ደሞዝ እንዳይከፍል እንቅፋት ኾኖበታል ሲል ዛሬ በጉዳዩ ዙሪያ በተወያየ መድረክ ላይ ገልጧል። ኮሚሽኑ ለሁሉም መስሪያ ቤቶች አዲስ በዘረጋው ሥርዓት መሠረት፣ እያንዳንዱ የመንግሥት ሠራተኛ ልዩ የመለያ ቁጥር ይኖረዋል። የሲቪል ሠርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኞቻቸውን መረጃዎችና ማስረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት እንዲይዙ አሳስበዋል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]