የምክክሩ ስኬታማነት፤ ከሀገራዊ መግባባት እስከ ቀጣናዊ መረጋጋት 🌍🕊️

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-26 08:33:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የምክክሩ ስኬታማነት፤ ከሀገራዊ መግባባት እስከ ቀጣናዊ መረጋጋት 🌍🕊️ 🇪🇹 ኢትዮጵያ በስፋቷ፣ በሕዝብ ቁጥሯ እና በጂኦፖለቲካዊ መገኛዋ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የጀርባ አጥንት እንደመኾኗ በኢትዮጵያ የሚፈጠረው ዘላቂ ሰላም ለጎረቤት ሀገራትም ዋስትና የሚሰጥ ነው። በአንጻሩ በሀገሪቱ የሚፈጠር ማንኛውም የውስጥ አለመረጋጋት ለጎረቤት ሀገራት የሚተርፍ የዜጎች ስደት፣ የድንበር ተሻጋሪ ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና የንግድ መስመሮች መስተጓጎልን ያስከትላል።⚠️ ሰሞኑን እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ስኬት ከኢትዮጵያ አልፎ ለምሥራቅ አፍሪካ እና ለአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሰላም፣ መረጋጋት እና ጠንካራ ትስስር ወሳኝ ጠቀሜታ አለው። ሀገራዊ ምክክሩ የሀገር ውስጥ የፖለቲካ ውጥረት መፍቻ ብቻ ሳይኾን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናን የፖለቲካ ስነ-ምህዳር ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያሸጋግር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]