ከአዘርባጃን እስከ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ተጓዥ ዳውድን ያስደመመችው አዲስ አበባ እና መንፈሳዊቷ ላሊበላ
ከአዘርባጃን እስከ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ተጓዥ ዳውድን ያስደመመችው አዲስ አበባ እና መንፈሳዊቷ ላሊበላ የአፍሪካን አህጉር በጎና እውነተኛ ገጽታ ለተቀረው ዓለም በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ትውልደ አዘርባጃኑ ዳዉድ አኹንድዛዳ (Dawood Akhundzada)፣ የኢትዮጵያን መዲና አዲስ አበባን እና ታሪካዊቷን የላሊበላ ከተማን ለሚሊዮን ዓለም አቀፍ ተከታዮቹ እያስተዋወቀ ይገኛል:: የፋርማሲ ባለሙያ የነበረው ዳውድ ቦርሳውን በጀርባው አዝሎና ስልኩን ብቻ በመጠቀም በሚያቀርባቸው ሳቢ ቪዲዮዎች፣ አዲስ አበባ የበለጸገ ታሪክና ዘመናዊ እድገት የሚገናኙባት ህያው ከተማ መሆኗን አሳይቷል
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗