#ቅዱስገብርኤል
#ቅዱስገብርኤል #ሐምሌ19 በውቢቷ ሀዋሳ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ዓመታዊ የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምዕመን በተገኘበት እየተከበረ ይገኛል። ከማለዳ ጀምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እንዲሁም ከሀዋሳና ከአካባቢው የመጡ ምዕመናን በቤተክርስቲያን በመገኘት በዓሉን በቅደሴ፣ በጸሎት፣ በዝማሬ እና በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓቶች እያከበሩ ይገኛሉ። በስፍራው የኃይማኖት አባቶች፣ ዲያቆናት፣ መዘምራን እና ምዕመናን በኦሮቶዶክሳዊ ስርዓት አልባሳት ደመቀው በዓሉን እያከበሩ ሲሆን በቤተክርስቲያኑ ቅጥር ግቢና በአካባቢው እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምዕመን ተሰብስቧል። የከተማው ከንቲባ አቶ ጥራቱ በየነን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የከተማው አመራሮችም በበዓሉ ላይ የተገኝተዋል። የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሀዋሳ በየዓመቱ በደማቅ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗