#ቅዱስገብርኤል
#ቅዱስገብርኤል #ሐምሌ19 የሐምሌ 19 የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። በዓሉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከኢትዮጵያና ከውጭ የመጡ ምዕመናንና ጎብኚዎችን ያሳተፈ ሲሆን፣ የበዓሉ ተካፋዮች በወንድማማችነት፣ በአብሮነት እና በሰላም ማክበራቸውን ገልጸዋል። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ በበኩሉ፣ በተጠናከረ የፀጥታ ጥበቃ የታገዘው በዓል ያለምንም የፀጥታ በሰላም መጠናቀቁን ገልጿል። በበዓሉ አንድም የትራፊክ አደጋ እና የወንጀል ድርጊት እንዳልተከሰተ አመልክቷል። #ኢዜአ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗