"የኮከብ አርማ ተነስቶ እርግብ ይሁን‼"
"የኮከብ አርማ ተነስቶ እርግብ ይሁን‼" የሰንደቅ ዓላማና የአርማ አማራጭ ሃሳቦች ቀረቡ‼ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ ንዑሳን ቡድኖች የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ፣ አርማ እና መዝሙር እንዲሁም የክልሎች ምልክቶችን በተመለከተ በርካታ አማራጭ ሃሳቦችን አቀረቡ። በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተወካይ አቶ ፈይሰል አብዱላዚዝ እንደገለጹት፣ በአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ላይ ልዩነት ባይኖርም በአርማው ላይ ግን የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል፦ የአርማ አማራጮች፦ አሁን ያለው የኮከብ አርማ ተነስቶ እንደ አሜሪካ ባንዲራ የሁሉም ብሔረሰቦች አርማ እንዲቀመጥ፣ ወይም የሰላም ምልክት የሆነችው «እርግብ» እንድትሆን፣ አሊያም ሁሉንም ክልሎች ሊወክል የሚችል አዲስ አርማ እንዲዘጋጅ ሀሳብ ቀርቧል። የክልል ባንዲራ፦ ከሀገሪቱ አንድ ሰንደቅ ዓላማ ውጭ ሌላ መኖር የለበትም የሚል…
Read the full story at wasulife ↗