ከመጽሐፍ ሽያጭ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አርዓያነት።
ከመጽሐፍ ሽያጭ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አርዓያነት። 📖 የትምህርት ተዳራሽነትን እና ጥራትን ለማረጋገጥ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይሰናከሉ ማድረግ የመጀመሪያው ወሳኝ ጉዳይ ነው። በተለይም በኢኮኖሚ ምክንያት ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ቦርሳ፣ ዩኒፎርም እና የመሳሰሉትን ቁሳቁሶች ማሟላት ለማይችሉ ተማሪዎች የሚደረግ ድጋፍ የወደፊት እጣ ፈንታቸውን በመቀየር በኩል ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። አቅም የሌላቸውን ተማሪዎች የመደገፍ ሥራ ተራ የበጎ አድራጎት ተግባር ሳይኾን የነገዋን ኢትዮጵያ በዕውቀት የተገነባች ለማድረግ የሚጣል መሠረታዊ ኢንቨስትመንት ነው። 📚 ይህ ተግባር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል ደረጃ በክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራዎች በዕቅድ ውስጥ በማካተት በንቅናቄ እየተሠራበት ይገኛል። ንቅናቄው ሁሉንም ዜጋ የሚጠይቅ ተግባር ነው።…
Read the full story at amharamassmedia ↗