የሰው ዘር እያጠፉ ስሜ ጠፋ ብሎ ነገር ምንድን ነው‼

ADDIS_NEWSneutral2026-07-26 11:54:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰው ዘር እያጠፉ ስሜ ጠፋ ብሎ ነገር ምንድን ነው‼ በስፔን እና በእስራኤል መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ይበልጥ እየተካረረ በመጣበት በአሁኑ ወቅት የስፔን የሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስትር ሲራ ሬጎ በእስራኤል መንግሥት ላይ እጅግ ጠንካራና የበረታ ወቀሳ ሰንዝረዋል። ሚኒስትሯ ማድሪድ በእስራኤል ላይ የምታቀርበውን ትችት በተመለከተ በሰጡት አስተያየት "እኛ የስም ማጥፋት አልፈጸምንም፤ ገጽታችሁን ገለጽን እንጂ፤ እናንተ የዘር ማጥፋት ፈጻሚና ወንጀለኛ መንግሥት ናችሁ" ሲሉ የእስራኤልን አካሄድ አጥብቀው ኮንነዋል። ​ይህ አስተያየት የተሰጠው ስፔን በጋዛ እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ እርምጃ በተደጋጋሚ ስትቃወም እና እስራኤል ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ሕጎችን ጥሳለች በማለት ተጠያቂ እንድትሆን በጽኑ ስትጠይቅ በቆየችበት ማዕቀፍ ውስጥ ነው። የማድሪድ ባለሥልጣናት የሚያሰሙት ይህን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]