"ለግብፅ እና ታንዛኒያ ነፃ ቪዛ አልፈቀድኩም" ደቡብ ሱዳን
"ለግብፅ እና ታንዛኒያ ነፃ ቪዛ አልፈቀድኩም" ደቡብ ሱዳን የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለግብፅ እና ለታንዛኒያ ዜጎች ነፃ የቪዛ ዕድል ተሰጥቷል በሚል በስፋት የተሰራጨውን መረጃ አስተባበለ። ሚኒስቴሩ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ ደቡብ ሱዳን የAU፣ EAC እና IGAD አባል እንደመሆኗ መጠን ከሌሎች ወዳጅ ሀገራት ለየት ባለ መልኩ ለሁለቱ ሀገራት ያደረገችው ልዩ አስተናግዶ እንደሌለና ዘገባው ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗