የላቀ የማዕከላዊ ላብራቶሪው ሀገራዊ ደህንነታችንን በፅኑ መሰረት ላይ የሚያሻግር ፕሮጀክት ነው።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-26 14:58:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የላቀ የማዕከላዊ ላብራቶሪው ሀገራዊ ደህንነታችንን በፅኑ መሰረት ላይ የሚያሻግር ፕሮጀክት ነው። ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ጋር በመተባበር ያስገነባውን ግዙፍ የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በዚህ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የተገኙት የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስተር ክብርት ኢንጂነር አይሻ መሃመድ ይህ የላቀ ማዕከላዊ ላብራቶሪ የዘመናዊ መሰረተ ልማት ማሳያና ሀገራዊ ደህንነታችንን በፅኑ መሰረት ላይ የሚያሻግር አንጋፋ ፕሮጀክት ነው ብለዋል። ማዕከሉ የረቀቁ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎችን ከመትከል ባሻገር እውቀትን ወደ ሙያዊ ብቃት፤ ምርምርን ወደ ፈጠራ እንዲሁም ፈጠራን ወደ ተግባራዊ መፍትሔዎች የሚቀይር ነው ብለዋል፡፡ ማዕከሉ ከቁሳቁስ ድጋፍ ባለፈ በዕውቀት ሽግግር፣ በሳይንሳዊ ምርምርና በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ አቅም…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]