8 ዓመት‼
8 ዓመት‼ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ዛሬ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 8 ዓመት ሞላቸው። ኢንጂነር ስመኘው ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. መስቀል አደባባይ በሚገኘው መኪናቸው ውስጥ ህይወታቸው አልፎ መገኘቱ በወቅቱ ትልቅ መነጋገሪያና ከባድ ሃዘ የፈጠረ ነበር።የህዳሴ ግድቡ ሲነሳ በብዙዎች ዘንድ ስማቸው ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗