ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ‼
ባለሥልጣናቱ መታሰራቸው ተሰማ‼ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ ELMIS(የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት) ፕሮጀክት ኃላፊ እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዋና ሥራ ፈጻሚን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ አመራሮች በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል። ተጠርጣሪዎቹ በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትና በ ELMIS ሲስተም * መረጃ በማጥፋት፣ * በአረብ ሀገር በህጋዊም ጭምር ሄደው የተለያዩ በደል(መከራ) ሞትን ጭምር ከበዳዮችና ከኤጀቶች ጋር በመመሳጠር ችግሮቹ ሲደርስባቸው ፍትህ እዳያገኙ በማጒተት መከራ ሲያደርስ የነበረው * በተለይ የማዳም ቅመሞች ጠላት በከባድ ሙስና፣ * በሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር እና የመንግሥትን የውጭ ምንዛሬ ለግል ጥቅም በማዋል ወንጀሎች የተጠረጠሩ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በከፍተኛ የምርመራ ሂደት ላይ ይገኛል። @Addis_Reporter…
Read the full story at addis_reporter ↗