#ዜናመሠረት በጀነራል ሰአረ መኮንን ግድያ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው ግለሰብ ከእስር ቤት ውስጥ ተወስዶ አሁን ያለበት ቦታ አለመታወቁ ተገለጸ
#ዜናመሠረት በጀነራል ሰአረ መኮንን ግድያ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው ግለሰብ ከእስር ቤት ውስጥ ተወስዶ አሁን ያለበት ቦታ አለመታወቁ ተገለጸ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ የጀነራል ሰአረ መኮንን የቅርብ የጥበቃ አባል የነበረ ሲሆን በወቅቱ በአማራ ክልል ከተካሄደውና ከከፍተኛ አመራሮች ግድያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ዋና ተጠርጣሪ ሆኖ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል፣ ተጨማሪ ያንብቡ https://www.meseretmedia.org/p/a2e
Read the full story at meseretmedia ↗