ተፈታኞች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ‼

WASULIFEneutral2026-07-27 07:55:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተፈታኞች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መግባት ጀመሩ‼ በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በወረቀት የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲቲ ግቢዎች መግባት መጀመራቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ለተፈታኞቹ እስከ ነገ ድረስ አቀባበል የሚደረግላቸው ሲሆን፣ አስፈላጊው ገለፃና ማብራሪያ ከተሰጣቸው በኋላ ከሐምሌ 22 እስከ 24 ቀን ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል። ህውሃት ከሳምንታት በፊት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በራሴ ፈተና አውጥቼ እፈትናለሁ።ዩኒቨርስቲም እመድባለሁ ሲል እንደነበር ይታወሳል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]