ቦስፎረስ ሜዲካል ሶሉሽን አርቲስት ነቢዩ እንድሪስን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ
ቦስፎረስ ሜዲካል ሶሉሽን አርቲስት ነቢዩ እንድሪስን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ ቦስፎረስ ሜዲካል ሶሉሽን ኃ.የተ.የግ.ማህበር ኢንጂነር ነብዩ እንድሪስ የማስታወቂያና የፕሮሞሽን ሥራዎች ላይ እንዲሁም አብርሐም ዘርአይ (አንድ ብር) በማህበራዊ ሚዲያ አምባሳድርነት ተቋሙን ለማስተዋወቅ የሚያስችል ስምምነት ፈጽመዋል ። በፊርማ ስምምነቱ መሠረት ከተቋሙ ጋር በመተባበር በቴሌቪዥን፣ በዲጂታል እና በማኅበራዊ ሚዲያዎች በሚተላለፉ የማስታወቂያና የፕሮሞሽን ሥራዎች ላይ አርቲስት ነብዩ እንድሪስ ይሳተፋል። ተቋሙ ከአርቲስቶቹ ጋር ይህንን ስምምነት የፈጸመው የሕዝብ ተደራሽነቱን ለማሳደግ ከማኅበረሰቡ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እና ስለ ቆዳ ጤናና ስነ-ውበት ያለውን ግንዛቤ ለማስፋፋት ነው። አርቲስት ነብዩ ለዚህ ኃላፊነት የተመረጠው ማኅበራዊ ኃላፊነቶቹን በአግባቡ በመወጣቱ፣ በሙያው…
Read the full story at zena24now ↗