የክፍል አለቃውን የገደለው ተማሪ‼
የክፍል አለቃውን የገደለው ተማሪ‼ 📌ት/ቤቶች ለቀጣዩ ዓመት ግንዛቤ ውሰዱበት። በጅማ ከተማ ሔርማታ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል አለቃውን የገደለው ተማሪ ሙአዝ ቢላል በ15 ዓመት እስራት እንዲቀጣ የጅማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። ተከሳሹ ክፍሉን ሲረብሽ ቆይቶ በመስኮት ዘሎ በመውጣቱ፣ የክፍሉ አለቃ ተማሪ ሙሳብ መሀመድ ድርጊቱን በመቃወሙ ውዝግብ ተነስቷል። በዚህም የተበሳጨው ተማሪ ሙአዝ ቢላል አስቀድሞ ደብቆ ይዞት በገባው ጩቤ የክፍሉን አለቃ ወግቶ ህይወቱ እንዲያልፍ አድርጓል። ፖሊስ አጣርቶ ያቀረበውን መዝገብ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ፣ በሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ባዋለው ችሎት ተከሳሹ ጥፋተኛ መሆኑን በማረጋገጥ የ15 ዓመት እስራት በይኖበታል። መረጃው የጅማ ከተማ ፖሊስ ነው #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗