የአፍሪካ የጋራ ደህንነትን ለማጠናከር የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ትብብር ወሳኝ ነው።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-07-27 11:06:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ የጋራ ደህንነትን ለማጠናከር የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ትብብር ወሳኝ ነው። ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል በ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒዩኬሽን ሲምፖዚየም (ALCS 2026) የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፣ በአፍሪካ የሰላምና የደህንነት ግንባታ ውስጥ የሎጂስቲክስና የኮሙኒዩኬሽን ትብብር ወሳኝ ሚና እንዳለው ገልፀዋል። ሀላፊው በንግግራቸው ኢትዮጵያ ለቀጣናዊና ለዓለም አቀፍ ሰላም ያላት አስተዋጽኦ ረጅም ታሪካዊ መሠረት እንዳለው ጠቅሰው፣ ከኮሪያ ጦርነት ጀምሮ በኮንጎ፣ በሶማሊያ እና በተለያዩ የተባበሩት መንግሥታትና የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]