#MoE
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ ብቃት ያላቸው ተጨማሪ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት #ርዕሰ_መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የመወዳዳሪያ መስፈርቶች የትምህርት ዝግጅት፦ በትምህርት ቤት አመራርነት የ2ኛ ዲግሪ ወይም በትምህርት አይነቶች በመምህርነት ሙያ የ2ኛ ዲግሪ ያለው፡፡ ተጨማሪ የትምህርት አመራርነት ስልጠና የወሰደ። አገልግሎት፦ በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራርነት 5 ዓመትና በላይ ያገለገሉ፡፡ የምዘና ሒደት፦ የጽሁፍ ምዘና በበይነ መረብ የሚሰጥ ሲሆን፤ ቃለመጠይቅ በአካል በመቅረብ የሚከናወን ይሆናል፡፡ ክህሎት፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና መሰረታዊ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዕውቀትና ክህሎት ያለው/ያላት፡፡ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት ምደባ፦ ትምህርት ሚኒስቴር በሚመድባችሁ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ፡፡…
Read the full story at tikvahuniversity ↗