ግሎባል ባንክ በገንዘብ ተቀማጭ እና የሊኲዲቲ  አያያዝ ላይ የተነሳውን ጥርጣሬ ተክቶ ባካሄደው ምርመራ የባንኩን ፕሬዝዳንት  ተስፋዬ ቦሩን ጨምሮ 18 ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነት አግዷል።

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-27 11:23:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግሎባል ባንክ በገንዘብ ተቀማጭ እና የሊኲዲቲ አያያዝ ላይ የተነሳውን ጥርጣሬ ተክቶ ባካሄደው ምርመራ የባንኩን ፕሬዝዳንት ተስፋዬ ቦሩን ጨምሮ 18 ከፍተኛ አመራሮችን ከኃላፊነት አግዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኩ በሚሊዮኖች የሚቆጠር የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ገንዘብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወጥቷል በሚል የጀመረውን ማጣራት ተከተሎ፣ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ የራሱን ምርመራ በማካሄድ አቶ ሳህለሚካኤል መኮንንን በጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነት ሾሟል። ​ባንኩ እስከ ሰኔ 2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ አጠቃላይ ሀብቱን በ42 በመቶ በማሳደግ 34.43 ቢሊዮን ብር ማድረሱ እና ከታክስ በኋላ 756.6 ሚሊዮን ብር አትርፎ የነበረ ቢሆንም፣ የገጠመው የከፍተኛ አመራሮች እግድ እና የቁጥጥር ክፍተት የቀውሱ መንስኤ ሆኗል። ባለሙያዎች ባንኩ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ገንዘቦች ላይ ከመጠን በላይ መደገፉን…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]