ከቦሌ ወደ ደሴ ኮምቦልቻ የሚበሩ መንገደኞች የእቃ መጥፋት ቅሬታ አነሱ‼
ከቦሌ ወደ ደሴ ኮምቦልቻ የሚበሩ መንገደኞች የእቃ መጥፋት ቅሬታ አነሱ‼ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ተነስተው ወደ ወሎ ኮምቦልቻ ኤርፖርት በሚበሩ መንገደኞች ላይ ተደጋጋሚ የየእቃ መጥፋት ቅሬታ እየቀረበ ይገኛል።መንገደኞች ከሻንጣዎቻቸው ውስጥ ስልኮችና ሌሎች ውድ ንብረቶች እየጠፉባቸው መሆኑን ገልጸዋል። አብዛኞቹ መንገደኞች ጥርጣሬያቸውን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ላይ ነው። ምክንያቱም የኮምቦልቻ ኤርፖርት ጥቂት በረራዎች ብቻ የሚያስተናግድ በመሆኑ ሻንጣ ከአውሮፕላን ወጥቶ እጃቸው እስኪገባ ድረስ በቅርብ የሚከታተሉት ሲሆን፣ ቦሌ ላይ ግን በሚፈጠረው መጨናነቅ ምክንያት የሻንጣ አጫጫን ሂደቱን ለመከታተል ባለመቻላቸው ነው። ስለሆነም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን በአስቸኳይ ፈትሾ አስፈላጊውን ማስተካከያ…
Read the full story at wasulife ↗