ኤል ኒኖ በአፍሪካ ሀገራት እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-07-27 11:47:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤል ኒኖ በአፍሪካ ሀገራት እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ። በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ እየታየ ያለውን የሙቀት መጠን መጨመር ተከትሎ የሚከሰተውና "ሱፐር" ኤል ኒኖ (Super El Niño) የተሰኘው ከባድ የአየር ጠባይ መዛባት በጉዳቱ ሰለባ በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ከ10 ቢሊዮን እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት እንደሚያደርስ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ። በአፍሪካ ልማት ባንክ የአየር ንብረት ለውጥ እና አረንጓዴ እድገት ዳይሬክተር አንቶኒ ኒዮንግ ለሮይተርስ በሰጡት ቃለ-መጠይቅ እንደገለጹት፣ ይህ ክስተት በከፍተኛ ሁኔታ በሚጎዱ ሀገራት የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (GDP) ላይ በአማካይ ከ1% እስከ 2% ቅናሽ ያስከትላል። ይህም በመላው አህጉሪቱ እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ኪሳራ የሚያስከትል ሲሆን፣ በከባድ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]