የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ25 ዓመት ሀገር አቀፍ የኀይል ስርጭት ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ጥናት ይፋ አደረገ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-27 12:21:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ25 ዓመት ሀገር አቀፍ የኀይል ስርጭት ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ጥናት ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እያደገ የመጣውን የኀይል ፍላጎት ለመሸከም፣ የኔትወርክ ችግሮችን በተቀናጀ ሁኔታ ለመፍታት እና የሀገሪቱን የኀይል ስርጭት ስርዓት ወደ ዲጂታል አሠራር ለማሻገር የሚያስችል የ25 ዓመት ሀገር አቀፍ የኀይል ስርጭት ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ጥናት አስጠንቷል። ጥናቱን ያጠናው የኢራኑ ሞኔንኮ ኩባንያ ሲኾን ወርልድ ባንክ ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል:: ማስተር ፕላኑ እ.ኤ.አ ከ2024 እስከ 2049 የዕቅድ ጊዜን ይሸፍናል። ባለፉት ሁለት ዓመት ተኩል ውስጥ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና ሞኔንኮ በጋራ በሠሩት ሥራ የአካባቢ ዕውቀትን ከዓለም አቀፍ አማካሪነት ልምድ ጋር በማቀናጀት የኢትዮጵያን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]