አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-27 13:47:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ #መቐለ ቀበሌ 17 እናቶች ዋይታና እሪታ እያሰሙ ወጣቶችን በግዳጅ ታፍሰው ወደ ማሰልጠኛ ተወስደዋል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]