የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ መሪዎች እና ሠራተኞች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-27 13:47:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ መሪዎች እና ሠራተኞች በእንጦጦ ተራራ ችግኝ ተከሉ። የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ መሪዎች እና ሠራተኞች በእንጦጦ ተራራ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ከፍተኛ መሪዎች እና ሠራተኞች መሳተፋቸውን ባንኩ ለአሚኮ በላከው መግለጫ አስታውቋል። የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሄኖክ ከበደ በመርሐ ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ባንኩ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት ካለው ቁርጠኝነት በመነሳት በርካታ ሀገር በቀል ችግኞችን መትከሉን ተናግረዋል። ይህ የችግኝ ተከላ መርሐግብር የተካሄደው ባንኩ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኅበር ቋሚ አባል መኾኑን ምክንያት በማድረግ ችግኞችን በመትከል እና በመንከባከብ ለሀገራዊው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዘላቂ እና ተከታታይነት ያለው አስተዋጽኦ ለማድረግ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]