ወደ ቆቦ አቅጣጫ‼

WASULIFEneutral2026-07-27 14:41:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ቆቦ አቅጣጫ‼ የህወሃት ታጣቂዎች ከአላማጣ ወደ ቆቦ በባቡሩን መንገድ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል። ህውሃት በዚህ ክረምት ግጭት ለመቀስቀስ ተደጋጋሚ ፉከራዎች ሲያሰማ ቆይቷል። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሰኔ 30/2018 በፓርላማ ቀርበው"እኛ ስላልፈለግን እንጅ ህውሃት ወደ ጦርነት እንድንገባ በተደጋጋሚ ትንኮሳ እየፈፀመ ነው።በቂ ምክንያት ነበረን"በማለት ሂደቱን ገልፀው ነበር። ክረምትን እየጠበቀ የሚቀሰቀሰው ግጭት ዘንድሮ ኤርትራን እንደሚጨምር ሲጠቀስ ነበር።የዛሬ የታጣቂዎቹ እንቅስቃሴ ጭፍራን ኢላማ ያደረገ ትንኮሳ ሊሆን እንደሚችል ምንጮቼ ጠቁመዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]