ትራምፕ ለንግግር ቦታ ለመስጠት በሚል በኢራን ጥቃት አቁመዋል ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ
ትራምፕ ለንግግር ቦታ ለመስጠት በሚል በኢራን ጥቃት አቁመዋል ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የሚሰነዘሩትን ጥቃቶች ለተከታታይ ምሽቶች አቁመዋል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ።ከፎክስ ኒውስ ጋር ቆይታ ያደረጉት አምባሳደር ማይክ ዋልትዝ ፕሬዝዳንቱ "ለንግግር ቦታ እየሰጡ ነው፣ ትንሽም ቢሆን ቦታ እየሰጡ ነው" ብለዋል። የኢራን ጦር ቃል አቀባይ ቴህራን በአካባቢው ላይ የምትሰነዝረዉን የአጸፋ የበቀል ጥቃቶችን በምላሹ አስቁማለች ሲሉ ተደምጠዋል። ላለፉት ሁለት ሳምንታት ያህል የአሜሪካ ዕለታዊ ጥቃቶች ተከትሎ በሰኔ ወር የተደረሰዉ የተኩስ አቁም ስምምነት መፍረሱ ይታወሳል፡፡የነዳጅ ዋጋ ጥቃቱ መቆሙን ተከትሎ በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል፣ ባለፈው ሳምንት ከግንቦት ወር በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ 100 ዶላር ከደረሰ በኋላ ሰኞ…
Read the full story at addis_news ↗