አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-27 14:48:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ #መቐለ ቀበሌ 17 እናቶች ዋይታና እሪታ እያሰሙ ወጣቶችን በግዳጅ ታፍሰው ወደ ማሰልጠኛ ተወስደዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]